top of page
አንድ ቤተሰብ መደገፍ የሚችል ሥራ ለማግኘት አዋቂዎች የሚያስፈልጉትን ክህሎቶች እንዲማሩ እንረዳቸዋለን። የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አቻነት (GED) ዝግጅት እና ፈተና፣ የአዋቂዎች ማንበብና መጻፍ ፕሮግራሞች፣ እንግሊዝኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ (ESL) ትምህርት፣ የቤተሰብ ማንበብና መጻፍ ፕሮግራሞች እና የ ሰው ሃይል ስልጠና እናቀርባለን። ለሁሉም ሰው የመማሪያ መንገድ አለን። ፕሮግራሞቻችንን ያስሱ እና ለውጥዎን ዛሬ ይጀምሩ።
bottom of page



